Facebook
Twitter
LinkedIn
Website
አዲስ አበባ፡ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጋር በተያያዘ የተካሄዱ እስሮች እና የታሳሪዎች ሁኔታ አፋጣኝ ትኩረት የሚሻ ነው
 
በአጠቃላይ ኮሚሽኑ ባደረገው ክትትል ለማረጋገጥ እንደቻለው ሰዎችን በቁጥጥር ስር በማዋል ረገድ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መተግበር ባለበት መንገድ በተለይም “የጥብቅ አስፈላጊነት፣ ተመጣጣኝነት እና ከመድልዎ ነፃ መሆን” የሚሉትን የሰብአዊ መብት መርሆዎችን ባከበረ መልኩ አለመተግበሩን ተመልክቷል።
 
Introducing #KeepWordSafe #ጤናማቃላት
 
The Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) launched on November 20, 2021 a new social media hashtag called #KeepWordSafe (#ጤናማቃላት in Amharic). Designed to promote human rights sensitive content and discourse particularly on social media, the #KeepWordSafe hashtag means keeping oneself and others from “unhealthy” words. #KeepWordSafe encourages healthy discourses by ensuring that exchanges between individuals, communities and institutions focus on ideas and not on identities.
 
ኢሰመኮ የአምስት ዓመት ስትራቴጂ ዕቅዱን በይፋ አስተዋወቀ
 
የኢትዮጲያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በኅዳር 15 እና 16 ቀን 2014 ዓ.ም. በሚካሄድና መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ሀገራዊና ዓለም አቀፍ ባለድርሻ አካላት በተሳተፉበት ስብሰባ የኮሚሽኑን የአምስት ዓመት ስትራቴጂ እቅድ በይፋ አስተዋውቋል።  ለባለፉት በርካታ ወራት ሰፊ አካታች ሂደት ሲዘጋጅ የቆየው ይህ የስትራቴጂ እቅድ ኮሚሽኑ ለቀጣይ አምስት ዓመታት ሊሰሩና ትኩረት ሊሰጣቸው ይገባል ብሎ የለያቸው ቁልፍ የውጤት መስኮችንና ዋና ዋና ተግባራትን አካቷል።
 
Amhara region: Redress and recovery for areas in South Gondar and North Wollo Zones affected by conflict
 
The report covers the period between July and August 28, 2021. Conducted until September 5, 2021, the investigation mission held 128 interviews and 21 focus group discussions (FGDs) with survivors, victims, local civil administration and security officials, Civil society organizations (CSOs) and humanitarian organizations.
 
“ሪፖርቱ በኢትዮጵያ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን በዓይነቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ የመጀመሪያ ነው”
 
ይህ ሪፖርት እስከዛሬ ይደረጉ ከነበሩት ሪፖርቶች የሚለየው አንደኛ፣ በኹለት ነጻ በሆኑና የተቋቋሙበት ዓላማ የሰብዓዊ መብት ጥበቃ ሥራ በሆኑ የአገር ውስጥና ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ተቋማት ቦታው ላይ በመገኘት የተካሄደ የምርመራ ሥራ ሪፖርት መሆኑ ነው።
 
Tigray conflict: Report calls for accountability for violations and abuses by all parties
 
The report covers the period from 3 November 2020, when the armed conflict began between the Ethiopian National Defence Force (ENDF), the Eritrean Defence Force (EDF), the Amhara Special Forces (ASF), the Amhara militia and Fano on one side, and the Tigrayan Special Forces (TSF), Tigrayan militia and other allied groups on the other, until 28 June 2021 when the Ethiopian Government declared a unilateral ceasefire.
 
ኢሰመኮ በተለያዩ ከተሞች ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ጋር በተያያዘ በቁጥጥር ስር በመዋል ላይ የሚገኙ ሰዎች ሁኔታና የአያያዝ ሂደት እንደሚያሳስበው ገለጸ
 

ኢሰመኮ በማቋቋሚያ አዋጁ በተሰጠው ሥልጣን መሰረት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁም ወቅት ሰብአዊ መብቶችን የሚከታተል መሆኑንና የሚመለከታቸው አካላት በሙሉ ለኮሚሽኑ የክትትል ተግባራት ትብብር የማድረግ ግዴታ እንዳለባቸው ለማስታወስ ይወዳል፡፡

 
EHRC Jobs
Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) is an independent federal state body established as per the Federal Constitution and reporting to House of People’s Representatives as a national human rights institution with the mandate for promotion and protection of human rights. (Article 55/14 of FDRE Constitution cum Proclamation No. 210/2000, as amended by Proclamation No. 1224/2020)
View this email in your browser
You are receiving this email because of your relationship with Ethiopian Human Rights Commission. Please reconfirm your interest in receiving emails from us. If you do not wish to receive any more emails, you can unsubscribe here.
This message was sent from comms@ehrc.org to comms@ehrc.org
Meskel Square, on Bole Airport Road next to Hyatt Regency Hotelv, Addis Ababa, - 1165, Ethiopia


Update Profile/Email Address | Report Abuse